የኢትዮጵያ ምክር ቤት ዛሬ ሁለት ተጨማሪ የጸረ ሽብር ህግ አጸደቀ፤ የጠቅላይ ሚኒስትሩንም የስድስት ወር የሥራ ዘገባ አደመጠ። ወኪላችን በላከልን ዘገባ እንዳመለከተዉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካቀረቡት የሥራ ዘገባ ይዘት ይልቅ፤ በአዲሱ የከተማ ቦታ የሊዝ አዋጅ፤
በጸረ ሽብር ህጉና እየፈጠረ ባለዉ ተፅዕኖ፤ የመሬት ወረራና የጋምቤላን ሰፈራ በሚመለከት ለቀረቡ በርከት ያሉ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ታደሰ እንግዳዉ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ