ዓለም ስለአረንጓዴ እድገት መነጋገር ከጀመረ ዉሎ አደረ።
ባለፉት ጥቂት ዓመታት ፣ የመባልዕት ዋጋ እጅግ እየተወደደ መምጣት ያስጨነቀው የኢትዮጵያ ህዝብ ፤ በተለይ የሞት-ሽረት ጉዳይ የሆነው የመድኀኒት እጥረትና የዋጋውም እጅግ መናር፣ ቀስፎ የያዘው ይመስላል ነው የሚባለው።
ደርበን ደቡብ አፍሪቃ ላይ ሲካሄድ የሰነበተዉ 17 ኛዉ የዓለም የአካባቢ ጥበቃ ጉባኤ ትናንት ጠዋት ተጠናቋል ።
በአየር ንብረት ለዉጥ ተጠቂ የሆኑ አገሮች ችግሩን ተላምደዉ ለመኖር የገንዘብ ድጋፍ እንደሚደረግላቸዉ ቃል ከተገባ ዓመታት ተቆጥረዋል።
ለአየር ንብረት ለውጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ መፍትሄ ስለማይገኝ አንዱ አማራጭ ራስን አዘጋጅቶ መጠበቅ እንደሆነ ነው የመስኩ ባለሞያዎች የሚመክሩት ። ይሁንና በተለይ በድሃዎቹ አገራት ይህን ተግባራዊ ማድረጉ ግን አስቸጋሪ ይሆናል ።
የዕለቱን ዝግጅት ለማዳመጥ የሚከተለውን ማገናኛ ይጫኑ። አስተያየታችሁ ዓቢይ ግምት የሚሰጠው ነው፤ በamharic@dw.de ላኩልን፣ በ +49-228-429-164995 ደውሉልን። በዕለቱ ዓቢይ ርዕስ ላይ በ+49 172 26 66 944 SMS አስተያየት ላኩልን። 16:00 - 17:00 UTC የአንድ ሣምንቱ የስርጭት ኮሮጆ በዚህ ሊንክ ይገኛል።
በማድመጥ መማር እያዝናና መረጃ የሚሰጥ ዝግጅት ነው።
ግሎባል አይዲያስ