የጀርመን ጦር አፍጋኒስታንን ለቆ ለመዉጣት አንድ እቅድ አዉጥቷል
የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገሮች ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ዛሬ በኢራን ላይ አዲስ ማዕቀብ እንዲጣል ወሰኑ።
የሹልስ የፕሬዝዳትነት ሥራ ዘመን እንደ ጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር እስከ 2014 ድረስ ይዘልቃል
የጀርመን ፕሬዝዳት ክርስቲያን ቩልፍ በጥቂት ወለድ ገንዘብ በመበደራቸውና ይህም እንዳይዘገብ ለአንድ የአገሪቱ ታዋቂ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የማስጠንቀቂያ መልዕክት በመተዋቸው መነሻነት ሥልጣን እንዲለቁ የሚደረገው ግፊት አሁንም አላቆመም ።
በጀርመን ሀገር በተደላደለው የዴሞክራሲ ሥርዓት በመጠቀም፤ ያገሩ ተወላጆች ብቻ ሳይሆኑ፤የውጭ ተወላጆችም በራሳቸው ቋንቋ ፤ ጋዜጣ መጽሐፍ ና መጽሔት ማሳተም ራዲዮና ቴሌቭዥን አቋቁመው ማሠራጨት ይችላሉ።
የዕለቱን ዝግጅት ለማዳመጥ የሚከተለውን ማገናኛ ይጫኑ። አስተያየታችሁ ዓቢይ ግምት የሚሰጠው ነው፤ በamharic@dw.de ላኩልን፣ በ +49-228-429-164995 ደውሉልን። በዕለቱ ዓቢይ ርዕስ ላይ በ+49 172 26 66 944 SMS አስተያየት ላኩልን። 16:00 - 17:00 UTC የአንድ ሣምንቱ የስርጭት ኮሮጆ በዚህ ሊንክ ይገኛል።
በማድመጥ መማር እያዝናና መረጃ የሚሰጥ ዝግጅት ነው።
ግሎባል አይዲያስ