1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ቀኝ ፅንፈኞች ዘመቻ

Hirut Melesseማክሰኞ፣ ሚያዝያ 6 2007

ጀርመን ውስጥ ከቀደሙት ዓመታት ጋር ሲነፃፀር የውጭ ዜጎች ጥላቻ ዘንድሮ እየጨመረ መሄዱ ማነጋገሩ ቀጥሏል ። ከዚሁ ጋር ለውጭ ዜጎች መብቶች የሚቆሙ ፖለቲከኞችም የግድያ ዛቻ ሰለባ መሆናቸው ማሳሰቡ አልቀረም።

https://p.dw.com/p/1F8Tm