1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

24ኛው የግንቦት 20 በዓል

ሐሙስ፣ ግንቦት 20 2007

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር: ኢ ህ አ ዴ ግ የቀድሞዉን የኢትዮጵያ ወታደራዊ መንግሥት ከ24 ዓመት በፊት አስወግዶ ሥልጣን የያዘበት የግንቦት 20 በዓል ዛሬ ግ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ዋለ።

https://p.dw.com/p/1FXuW
Flagge Äthiopien
ምስል AP

[No title]

ዕለቱን በማስመልከት የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ እና ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ