119ኛው የአድዋ ድል በዓል23 የካቲት 2007ሰኞ፣ የካቲት 23 2007የኢትዮጵያ ሕዝብ ፤ በዳግማዊ አፄ ምንይልክ መሪነት ፣ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ ም ፤ ቅኝ ግዛት ለማስፋፋት ዘምቶ በነበረው የኢጣልያ ጦር ላይ ድል የአፄ ተቀዳጀበት 119ኛው የአድዋ ድል በዓል፤ ዛሬ በሀገሪቱ በመላ ተክብሮአል ።https://p.dw.com/p/1Ejznምስል Getachew T. Haile-Giorgisማስታወቂያ በብርሃነ ኢትዮጵያ የባህል አዳራሽ ፤ በርካታ የውጭ ሀገራት አምባሳደሮች በክብረ በዓሉ ሥነ ስርዓት ላይ ተገኝተዋል። ዛሬ ጧት አዲስ አበባ ውስጥ፤ ለበዓሉ ክብር 21 ጊዜ መድፍ የተተኮሰ ሲሆን ፤ ሕዝቡም ዐራዳ ጊዮርጊስ በአጼ ምንይልክ ሐውልት ዙሪያ በመሰብሰብ ፣ በዓሉን በቀቀርቶና በፉከራ፣ ወኔ ባለው ስሜት አክብሮታል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሀመድ