እዚህ ጋር ሁሉንም በራዲዮ የሚሰጠውን የቋንቋ ትምህርት - Radio D ክፍሎች ታገኛላችሁ። ትምህርቱ አንዳችም ችሎታ የሌላቸውን ወይም ደግሞ መጠነኛ የቋንቋ ችሎታ ያላቸውን በተጨማሪም በአውሮፓ ማዕቀፍ የ1ኛ A ደረጃና የ2ኛ A ቋንቋ መማር የሚጀምሩትን ያካትታል።
ትምህርቱ በተለይም የማድመጥ ክህሎትን ያዳብራል። ሁሉንም ክፍሎች በራዲዮ ማዳመጥ፣ ቃለ ምልልሱን በስነ ፁሁፍ መልክ ማንበብና የመልመጃ ጥያቄዎቹን በመስራት ሰዋሰው መማር ትችላላችሁ።
Radio D ከ ጞተ- ኢንስቲትዊት ጋር በመተባበር ነው የተዘጋጀው።
በማንኛውም ቦታ ወስደው ማዳመጥ ከፈለጉ የድምፅ አቅርቦታችንን ይጎብኙ። እዚህ ጋር ሁሉንም የ Radio D ክፍሎች ማዘዝ ይችላሉ።