1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
Wrong language? Change it here. DW.DE has chosen አማርኛ as your language setting.
DW Sprachkurse Mission Europe Brandingbanner Deutsche Welle, Sprachkurse/Bildungsprogramme, (c) DW Auslandsmarketing 2012, Benutzung nur für Deutschkurse!

ደረጃ A1

Mission Berlin – ርዕስ

አና አንድ በርሊን ሆቴል ውስጥ ነች። ክፍል ቁጥር 40 ውስጥ አንድ ሴት ተገድላለች። ወዲያው ግድያውን አና ሳትሆን አትቀርም ያካሄደችው ተብላ ትጠረጠራለች። አንድ የወንጀል መርማሪ ስለዚህ ጉዳል ሊጠይቃት ይፈልጋል። የመታጠቢያ ቤቷ መስታወት ላይ ሚስጥራዊ በሆነ ጀርመንኛ መልዕክት ተፅፎ ያገኛል። « ሲነጣጠል መልሱ ይገኛል፤ ሙዚቃውን ተከተል» ምን ለማለት ተፈልጎ ነው? ምናልባት እራስጌ የተቀመጠችውን አሮጌ ሰዐት ማለቱ ነው? እስከመጨረሻው ድረስ አና ምን ለማለት ተፈልጎ እንደሆነ ማወቋ አጠያያቂ ሆኖ ይቆያል።

አና አንድ የኮምፒውተር የፈጠራ ጀግና ነች። አንድ ተጫዋች ይረዳታል። እሱም ኮምፒውተር ፊት ተቀምጦ አናን በበርሊን ከተማ መምራት ብቻ ሳይሆን ጊዜና ቦታም ይነግራታል። ከምስራቅ በርሊን ወደ ምዕራብ በርሊን ከ2006 ወደ 1961 ብሎም ወደ 1989 ዓ ም።

ተጫዋቹ ከዕኛ ጀግና አና ጋር በመሆን ሁኔታዎችን ይወያያል። ለእሷም ከባድ የሆኑ ሞት ደረጃ ሊያደርሷት የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ይወስናል።

Mission Berlin በ ፖድካስት መልክ ለመውሰድ ካስፈለገ

በማንኛውም ቦታ ወስደው ማዳመጥ ከፈለጉ የድምፅ አቅርቦታችንን ይጎብኙ። እዚህ ጋር ሁሉንም የ Mission Berlin ክፍሎችን ማዘዝ ይችላሉ።