አንድ ሱቅ መክፈት ይፈልጋሉ ግን ምን እንደሚጠብቅዎ እርግጠኛ አይደሉም? ወይም ብዙ ችግር ያለበት በአገልግሎት ላይ የዋለ መኪና ገዝተዋል? እነዚህን በመሳሰሉ የቀን በቀን ሕይወትዎ የሚገጥምዎትን ፈተናዎች በምጣኔ ሀብት የቋንቋ ትምህርት- Marktplatz ያተኩራል። የምጣኔ ሀብት ጀርመንኛ ብዙ ሁኔታዎችን እንዲገነዘቡ ይረዳል።
ትምህርቱ በአውሮፓ የደረጃ መመዘኛ የ2ኛ B ደረጃን የያዘ ነው። ማለትም የጀርመንኛ ቋንቋ ችሎታ ላላቸው።