1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት ተግባራዊነቱ

እሑድ፣ ታኅሣሥ 6 2006

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት ከፀደቀ ባለፈዉ ሳምንት ዕሁድ አስራ ዘጠነኛ ዓመቱን ደፈነ።

https://p.dw.com/p/1Aa4b
Karte Äthiopien englisch

ሕገ-መንግሥቱ የተረቀቀና የፀደቀበት መንገድ ያኔም-አሁንም ቢያከራክርም በአብዛኞቹ አንቀፆቹ የተካተቱ ሐሳቦች በኢትዮጵያ ሠላማዊ ዲሞክራሲዊና ፍትሐዊ ሥርዓት ለመገንባት የግለሰቦችና የቡድናትን መብትና ነፃነት ለማስከበር እንደሚጠቅሙ ባለሙያዎች ያምናሉ።የሕገ-መንግሥቱ ገቢራዊነት ግን ብዙ አወዛጋቢ ነዉ።እንዲያዉም ተቃዋሚ ፖለቲከኞች የፕረስና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እንደሚሉት በሥልጣን ላይ ያለዉ መንግሥት የራሱን ሕገ-መንግሥት እየጣሰ በርካታ ደንቦችን ያወጣል፥ እርምጃዎችን ይወስዳልም።ውይይቱን ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል።

ነጋሽ መሀመድ

ልደት አበበ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ