1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶሪያ የሠላም ጉባኤ

ረቡዕ፣ ጥር 14 2006

የጉባኤዉ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓትም ሰወስት ዓመት ያስቆጠረዉን ደም አፋሳሽ ጦርነት ለማቆም ከማለም ይልቅ የተፋላሚ ሐይላት መወነጃጀል፥ የየተፋላሚዎቹ ሐይላት ደጋፊዎች መወቃቀስ የጎላበት ነበር።

https://p.dw.com/p/1AvTI
የሶሪያ የሠላም ጉባኤ-ሞትሮ
ምስል DW/D. Hodali

የሶሪያን የርስ በርስ ጦርነት በድርድር ለማስቆም ያለመ ጉባኤ ዛሬ ሞትሮ-ሲወዘርላንድ ዉስጥ ተጀምረ።በጉባኤዉ መክፈቿ ላይ የአርባ ሐገራት ባለሥልጣናት፥ የዓለም አቀፍ እና የአካባቢያዊ ድርጅቶች ተጠሪዎች ተገኝተዋል።ይሁንና በሶሪያዉ ጦርነት በቀጥታ የሚሳተፉ አማፂያንና የሶሪያ መንግሥትን ትደግፋለች የምትባለዉ ኢራን አልተካፈሉም።የጉባኤዉ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓትም ሰወስት ዓመት ያስቆጠረዉን ደም አፋሳሽ ጦርነት ለማቆም ከማለም ይልቅ የተፋላሚ ሐይላት መወነጃጀል፥ የየተፋላሚዎቹ ሐይላት ደጋፊዎች መወቃቀስ የጎላበት ነበር።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ