1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሻምበል ጉታ ዲንቃ በደቡብ አፍሪቃ

እሑድ፣ ታኅሣሥ 6 2006

ሻምበል ጉታ ዲንቃ በአፄ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት ኔልሰን ማንዴላ ለትጥቅ ትግል ስልጠና አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በቆዩበት ወቅት ጠባቂያቸው ከነበሩ መኮንኖች መካከል አንዱ ናቸው። የማንዴላ የቀብር ስርዓት ላይ እንዲገኙ ለማድረግ በመላው ዓለም ያሉ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል። ይህ ጥረት ከምን ደረጃ ላይ ደረሰ?

https://p.dw.com/p/1Aa5v
ምስል Reuters

ስቱዲዮ ከመግባቴ ጥቂት ቀደም ብሎ ደቡብ አፍሪቃ በመደወል ሻምበሉን ለማስመጣት ተጀምሮ የነበረውን ጥረት ሲያስተባብሩ ከነበሩ ኢትዮጵያውያኖች መካከል አንዱ የሆነው አርቲስት በላይ አዳነን አነጋግሬዋለሁ። ሻምበል ጉታ ዲንቃም ስለደቡብ አፍሪቃ ቆይታቸው የሚነግሩን ይኖራል። ቃለመጠይቁን ከታች የሚገኘውን የድምፅ ማጫወቻ በመጫን ያድምጡ

ማንተጋፍቶትስለሺ

ልደትአበበ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ