1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ፈተና በሳዉዲ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 28 2002

በሳዉዲ ረሃብና ጥሙን እንዲሁም የበራዉን ግለት ተቋቁመዉ ድልድይ ስር ካርቶን በማንጠፍ ወደአገራቸዉ የሚገቡበትን ቀን በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ችግራችን ሰሚ አጣ ሲሉ ያማርራሉ።

https://p.dw.com/p/ObrC
በቆንስላዉ ጽ/ቤት ደጃፍ ከሚገኙት በከፊልምስል Nebiyu Sirak

ከትናንት ጀምሮ በጅዳ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ደጃፍ ዉለዉ ለማደር የወሰኑት እነዚህ ወገኖች ወደጽህፈት ቤቱ እንዳይገቡ መታገዳቸዉን ነዉ የሚናገሩት።

ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተለዉ ወኪላችን ነብዩ ሲራክ በቦታዉ ተገኝቶ አነጋግሯቸዋል።

ነብዩ ሲራክ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ