1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና፤ የግንቦት 5 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ሰኞ

ሰኞ፣ ግንቦት 5 2016

DW Amharic አርሰተ ዜናዎች -በኬንያ በተከሰተዉ ዝናብና ጎርፍ ሳብያ ለሁለት ሳምንት ተዘግተዉ የነበሩት ት/ ቤቶች ዛሬ ተከፈቱ። በጎርፍ አደጋዉ በትንሹ 277 ሰዎች ሞተዋል። -እስራኤል በጋዛ ከሃማስ ጋር በምታካሂደዉ ጦርነት የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽማለች ስትል ደቡብ አፍሪቃ በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት በእስራኤል ላይ ያቀረበችውን ክስ ግብፅ በይፋ ለመደገፍ ፍላጎት እንዳላት ገለፀች። -በአውሮጳና በአሜሪካ የሚኖሩ ከቻይናና ከሆንግ ኮንግ የመጡ ተማሪዎች በቤጂንጉ መንግስት ጫና እየደረሰባቸው መሆኑን አምነስቲ አጋለጠ። -በጀርመን በዉጭ ተዋናዮች የሚደርሰዉ የሳይበር ጥቃት መጨመሩን የጀርመን ባለስልጣናት ዛሬ ገለፁ።

https://p.dw.com/p/4fo6h
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ

ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ

Äthiopien Alamata City Gondar
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-News-DWcom

የዓለም ዜና

ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና የዜና ትንታኔዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ።