ጤናየመካከለኛው ምሥራቅከባድ አካል ጉዳተኛ ልጅን የምትንከባከበዋ ወጣትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጤናየመካከለኛው ምሥራቅLidet Abebe9 ግንቦት 2016ዓርብ፣ ግንቦት 9 2016ትዕግሥት ዱባይ ውስጥ አንድ ከባድ የአካል ጉዳተኛ ልጅን የምትንከባከብ ኢትዮጵያዊት ወጣት ናት። ሀገር ውስጥ አማራጭ ማጣቷ ወደ ስደት እንደዳረጋት የምትናገረው ይቺው ወጣት ሥለ ሥራዋ ፈተና እና ሌሎችን ለመርዳት ያላት ፍቅር ገልፃልናለች። https://p.dw.com/p/4fwYZማስታወቂያ